በርካታ የቦይንግ 737 አደጋዎች
ስንት ቦይንግ 737 አደጋ አጋጥሞታል
Boeing 737 Original (737-100/200),
Boeing 737 Classic (737-300/-400/-500), Boeing 737 Next Generation (737-600/-700/-800/-900) and
Boeing 737 Max (737-MAX -7/-8/-200/-9/-10) series of aircraft. (737-MAX -7/-8/-200/-9/-10) series of aircraft.
የመጀመሪያው ቦየይንግ 737 የተመረተው በ 1968 ሲሆን 10,000 ኛውን ደግሞ የዛሬ ዓመት አምርቷል።የመጀመሪያውን አደጋ በሐምሌ 1970 ለመነሳት እየተዘጋጀ የነበረ ቦይንግ 737-200 ከጥቅም ውጭ እስኪሆን የደረሰበት አደጋ ሲሆን በጣም የተጎዳ ሰው ሳይኖር አልፏል። የመጀመሪያው የቦይንግ 737 ህይወት ቀጣፊ አደጋ በ ታህሳስ 1972 የደረሰ ሲሆን ውስጥ የነበሩትን 45 ሰዎች ህይወት አጥፍቷል።
ብዙ ሰዎችን የቀጠፈው የቦይንግ 737 MAX8 አደጋ በ ጃቫ ባህር ላይ የዛሬ ስድስት ወር የተከሰከሰው ሲሆን 189 ሰዎችን ገድሏል።
የቦይንግ 737 ሞዴል አደጋዎችና የቴክኒክ ችግሮች በርካታ እንደሆኑ የተለያዩ ማስረጃዎች ይጠቁማሉ።
Comments
Post a Comment