የዓለማችን የመጨረሻ ውብ መንቶች?


ልጆችዋን ከሚሊየን በላይ ተከታይ እዲኖራቸው ያረገች እናት


ባለፈው ሐምሌ ነው ጄኪ የመንታ ልጆችዋን ፎቶ በኢንስታግራም መልቀቅ የጀመረችው። ከአድናቂ ተመልካቾችም በላይ የኘሮፌሽናል ሞዴል ድርጅቶችንም ቀልብ የሳቡት ሊያ ሮዝ እና ኤቫ ሜሪ ገና ስምንት አመታቸው ነው። በተጨማሪም ብዙ የልጆች ልብስ በማስተዋወቅም ከፍተኛ የተባለ ገቢ እያገኙ ነው።

‘ መጀመሪያ ሃሳቡን ያዋየዋቸው በየሳምንቱ ከሚማሩት የዳንስና ዋና ትምህርት በተጨማሪ ሞዴል ብቶኑስ አልኳቸው።’ የምቶለው ጄኪ ‘ በደስታ ሲዘሉ ሳይ አልገረመኝም ምክንያቱም የተለማመዱትን ዳንስ ለሰው ሲያሳዩና ሰው ሲዝናና ፎቶ ሲያነሳቸው ምናምን ደስ ሲላቸው አውቃለውና።’ ብላለች።

የሚገርመው ደግሞ ታላቅ ወንድማቸውም የሞዴሊንግ ስራ መጀመሩና ከነሩሱም በላይ ተከታይ ማግኘቱ ነው። ቼዝ ሮበርት፣ ሊያ ሮዝ፣ ኤቫ ሜሪ የሞዴሎች ቤተሰብ።


Comments

Popular posts from this blog

5ቱ ከፍቅረኛ ጋር የማይወሩ ርዕሶች

የፍቅር 15 በጥናት የተረጋገጡ እውነታዎች

ሰባቱ ባህሪያት፤ ሰውነት!