The New birr/ አዲሱ ብር
ከብሩ ጋር የተለወጡ 1. ከፍተኛው የብር ኖት ፦ ከ መቶ ወደ ሁለት መቶ ማደጉ የብሩን ዝውውር ይቀንሳል ተብሎ ይታመናል። የ መቶ ብር ዝውውር ግን ከ በፊቱም ይጨምራል። 2. የብር ኖቶቹ ቀለም ፦ ከቀለማቸው ጋር የ ትክክለኛነት ማረጋገጫዎቹ መጨመርና መዘመን የአዲሶቹን ብር ዋጋ ከፍ ያለ ያደርጋቸዋል። 3. ለብሮቹ ማሳተሚያ የወጣው ወጪ ፦ ብርን ለማተም የሚወጣው ወጪ የብሩን ዋጋ ከፍ ያደርገዋል። 4. ያልተለወጠው አምስት ብር ፦ ስላልተለወጠ ዋጋውም ሆነ ስርጭቱ እንደ በፊቱ ይቀጥላል። 5. የባንኮች ወለድ ፦ ባንኮች የወለድ መጠናቸውን ባይቀይሩም የብር ኖቶቹ መቀየር ከሚያመጣው የድሮና የተለወጠው ብር ዋጋ ስለሚለያይ የተጨማሪ እሴት ተጠቃሚ ናቸው።