The New birr/ አዲሱ ብር


ከብሩ ጋር የተለወጡ

1. ከፍተኛው የብር ኖት፦ ከ መቶ ወደ ሁለት መቶ ማደጉ የብሩን ዝውውር ይቀንሳል ተብሎ ይታመናል። የ መቶ ብር ዝውውር ግን ከ በፊቱም ይጨምራል።
2. የብር ኖቶቹ ቀለም፦ ከቀለማቸው ጋር የ ትክክለኛነት ማረጋገጫዎቹ መጨመርና መዘመን የአዲሶቹን ብር ዋጋ ከፍ ያለ ያደርጋቸዋል።
3. ለብሮቹ ማሳተሚያ የወጣው ወጪ፦ ብርን ለማተም የሚወጣው ወጪ የብሩን ዋጋ ከፍ ያደርገዋል። 
4. ያልተለወጠው አምስት ብር፦ ስላልተለወጠ ዋጋውም ሆነ ስርጭቱ እንደ በፊቱ ይቀጥላል።
5. የባንኮች ወለድ ፦ ባንኮች የወለድ መጠናቸውን ባይቀይሩም የብር ኖቶቹ መቀየር ከሚያመጣው የድሮና የተለወጠው ብር ዋጋ ስለሚለያይ የተጨማሪ እሴት ተጠቃሚ ናቸው።

Comments

Popular posts from this blog

5ቱ ከፍቅረኛ ጋር የማይወሩ ርዕሶች

ሰባቱ ባህሪያት፤ ሰውነት!

የፍቅር 15 በጥናት የተረጋገጡ እውነታዎች