ከሞት በኋላ ህይወት አለ


የትዳር ዘላለማዊነት ሲመሠከር
እነዚህ የምትመለከቷቸው ግለሰቦች የአምቦ ነዋሪ ነበሩ። የዛሬ 70 ዓመት በትዳር ተሳሰሩ። ወ/ሮ ጉዲሴ ቂጢታ እና አቶ ጉርሜሳ ኢሬንሶና ይባሉ ነበረ።
አቶ ጉርሜሳ 101 ዓመት ሲኖሩ ወ/ሮ ጉዲሴ 85 ዓመት ኖረዋል። የሚገርመው ታድያ ሁለቱም ታመው በተለያየ ቤት እንክብካቤ ሲደረገግላቸው ቢቆይም የካቲት 14 ለሊት 6:00 ላይ አቶ ጉርሜሳ ሲሞቱ ከ 30 ደቂቃ በኋላ ወ/ሮ ጉዲሴ ተከትለዋቸዋል።
እነዚህ ባለትዳሮች የሚያስቀና ፍቅር የነበራቸውና እጅግ ይዋደዱ እንደነበር የሚያውቃቸው ይናገራሉ። ባለትዳሮቹ 18ልጆችና ብዙ የልጅ ልጆች አፍርተዋል።

Comments

Popular posts from this blog

5ቱ ከፍቅረኛ ጋር የማይወሩ ርዕሶች

ሰባቱ ባህሪያት፤ ሰውነት!

የፍቅር 15 በጥናት የተረጋገጡ እውነታዎች