Fasting and Easter nail styles/ለፋሲካ ጥፍርሽን ለማስዋብ ትንሽ ኅሳብ እንስጥሽ


10 ዓይነት ለፃም ወቅትና ለፋሲካ በዓል የሚሆኑ የጥፍር ቀለሞች፦

10. ይህን ዓይነት ያበባ ዲዛይን አይተሽ አትጠግቢም

9. በ3D የተሰራ ይህ ዓይነት ጥፍር ቀለም ጨዋታ ቀያሪ ነው።


8. የደመቀ የፋሲካ በዓል በዚህ ዲዛይን።

7. ይሄ ደግሞ ከጀርባ ደብዘዝ ያለ ቀለም ይቀባና ከላይ የተለያየ ቅርፅ ያላቸው ትንንሽ ዲዛይኖች ከዛ አንዱ ጣት በ ጫጩት እና እንቁላል ምስል የዋባል።
6. ፓስተል ወይም ደብዘዝ ያሉ ቀለሞችን በዚግዛግ ተቀብቶ አንደኛው ጣት በ እንቁላል ሌላኛው ደግሞ በጥንቸል ምስል ተቀብቶ። በጥንቸሉ ፋንታ መስቀል ማድረግ ይቻላል።
5. ደማቅ ቢጫ በተቀባው ጥፍር ላይ በጥቁርና ነጭ ዲዛይን ይደረጋል አንዱ ጣት ግን ከእንቁላል ውስጥ የምትወጣ ጫጩት ጭንቅላቷ ላይ ከረቫት አስራ።
4. ነጭ ቀለም የተቀባው ጥፍር ላይ ጭንቅላቷ ብቻ የሚታይ ጫጩት ከቢጫ ቡኒና ጥቁር ቀለም በየጣቱ ላይ ዲዛይን ማድረግ።
3. ቢጫ ወይን ጠጅና ውሃ ሰማያዊ ቀለም ተጠቅሞ ይህን የቀለም ዲዛይን መፍጠር ቅድም እንዳልኩት የ ጥንቸሉን ምስል በምትፈልጉት ማድረግ ይቻላል።

2. የተቀባ እንቁላል ኦንዲመስሉ ጥፍሮቹን እንደዚህ መቀባት።

1. ተወዳጅነት እያገኘ የመጣው የቀለም አቀባብ ደግሞ ግሬድየንት ወይም የቀለሞችን ሂደታዊ ለውጥ የሚያሳይ ቀለም መቀባት ነው።
ምርቃት ፦ የጥፍሩን ውስጥ በነጭ ቀብቶ ከላይ በሚያንፀባርቁ የተለያዩ ቀለሞች ዚግዛግ መስራት።


Comments

Popular posts from this blog

5ቱ ከፍቅረኛ ጋር የማይወሩ ርዕሶች

ሰባቱ ባህሪያት፤ ሰውነት!

የፍቅር 15 በጥናት የተረጋገጡ እውነታዎች