የፀጉር ስታይል ለፊትሽ ቅርፅ

ለፊትሽ ቅርፅ የሚስማማ የፀጉር ስታይል
መጀመሪያ ማየት ያለብሽ የፊት ቅርፅሽ ከየትኛው እንደሚመደብ ነው። ባጠቃላይ ስድስት አይነት የፊት ቅርፆች አሉ።
1. ኦቫል (እንቁላል መሰል) ቅርፅ፦ ይህ የፊት ቅርፅ ግንባራችን ሰፋ ብሎ ከአገጫችን ቀጠን ሲል እንዲሁም የፊታችን ርዝመት የፊታችንን የጎን ስፋት በአንድ ከግማሽ እጥፍ ሲበልጥ ነው።
የሚስማማሽ የፀጉር ስታይል፦

2. ክብ ፊት፦ ይህ ደግሞ የጎሉ ጉንጮች ያላቸውና የፊት ርዝመትና ቁመት እኩል ሲሆን ነው።
የሚስማማሽ የፀጉር ስታይል፦


3. ስኩዌር ቅርፅ፦ ይህ ቅርፅ ያላቸው የጎላ የአገጭ መስመር እንዲሁም ስኩዌር አገጭ አላቸው።
የሚስማማሽ የፀጉር ስታይል፦

4. ኦብሎንግ ቅርፅ፦ የህ ቅርፅ የኦቫሉን ቅርፅ ቢመስልም ረዘም ያለ ሆኖ እንደ ኦቫሉ ሰፋ አይልም።
የሚስማማሽ የፀጉር ስታይል፦

5. ልብ ቅርፅ፦ ልክ እንደስሙ የልብ ቅርፅ ያለው ፊት።
የሚስማማሽ የፀጉር ስታይል፦

6. የዳይመንድ ቅርፅ፦ ግንባርና አገጭ ቀጠን ብለው የጉንጭ አጥንት ጎላ ሲል።
የሚስማማሽ የፀጉር ስታይል፦


Comments

Popular posts from this blog

5ቱ ከፍቅረኛ ጋር የማይወሩ ርዕሶች

የፍቅር 15 በጥናት የተረጋገጡ እውነታዎች

ሰባቱ ባህሪያት፤ ሰውነት!