CNN about ethiopian food/ የሲ ኤን ኤን አስር ምርጥ ያገራችን ምግቦች


የሃገራችን ምርጥ ምግቦች በ ሲ.ኤን.ኤን.

የምግቦቹን ጣፋጭነት በመጥቀስ የጀመረው ፅሁፍ አለም ያላወቀው ሚስጥር ነው ብሎታል። በተጨማሪም በአፍሪካ ውስጥ ከሚገኙ ባህሎችም ጎልቶ ይወጣል ነው ያለው። እንጀራን አንዳንድ ቱሪስቶች ከ ምግብ ጨርቅ ጋር አመሳስለውት ጉልበታቸው ላይ እንደሚያደርጉ ጠቅሶ የሚከተሉትን ምግቦች አስር ምርጥ ብሏቸዋል።

  1. ጥብስ/ Tibs
2. በያይነቱ/Beyainatu
3.ፉል/Fuul
4. ጥሬ ስጋ/ Tere Siga
5. ዶሮ ወጥ /Doro wot
6. እንቁላል ፍርፍር/ Enkulal firfir
7. ዱለት / Dulet
8. ክትፎ / Kitfo
9. ሽሮ/ Shiro
10. ጥህሎ / Ti' hilo

Comments

Post a Comment

Popular posts from this blog

ሰባቱ ባህሪያት፤ ሰውነት!

5ቱ ከፍቅረኛ ጋር የማይወሩ ርዕሶች

የፍቅር 15 በጥናት የተረጋገጡ እውነታዎች