Do you want to start a business?/ ንግድ ላይ ኖት?
ንግድ መጀመር አስበዋል?
ንግድ ማለት ለህብረተሰብ ጠቃሚ የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ትርፍ ለማግኘት ሲባል የሚሰራ ማንኛውም ስራ ነው።
ትርፍ ማለት ጠቃሚ ምርት ወይም አገልግሎት በማግኘቱ ህብረተሰቡ የሚሸልመው ሽልማት ነው።
ነጋዴ ማለት ያለውን እውቀት፣ ኀብት ወይም ጊዜ ለንግድ የሚያቀርብ ግለሰብ ነው። በሌላ አነጋገር ማንኛውም በስራ ላይ የሚገኝ ሰው ነጋዴ ነው ማለት ነው።
ስለዚህ በስራ ላይ ካሉ ንግድ ላይ ኖት ማለት ነው።
Comments
Post a Comment